ዋና ዋና ኩነቶች
እንኳን ደስ አላችሁ !
“የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” (፪ኛ ቆሮ ፲፩፥፪)
ተጨማሪ
የዲያቆናት ሥልጠና
ከሐምሌ ፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ፳፻፲፪ ዓ.ም ለ፲፪ የሚቆይ የስልሳ ዲያቆናት ሥልጠና ተጀመረ።
ተጨማሪ
፳፱ኛ ዙር ምርቃት
በ፳፱ኛው ዙር ክረምት ሥልጠና በ፳ የኅብረተሰቡ ቋንቋ ሊያስተምሩ የሚችሉ፶፯ ደቀመዛሙርት ነሐሴ ፳፮ ፳፻፲፩ ዓ.ም ተመርቅውዋል።
ተጨማሪ
፳ኛ ዓመት በዓል
ማሠልጠኛው የተመሰረተበትን ፳ኛ ዓመት በዓል ከሰኔ ፯ – ፱ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም ተከብሮ ውላል
ተጨማሪ
አባቶች ከተናገሩት
ብጽዕ አቡነ ሰላማ
አንዳንድ ሰዎች አሉ ክርስቶስ አማላጅ ነው ይሉታል። ለአዳም ሲለው እኮ መጥቼ አድንሃለው እንጂ አማልጄ አድንሃለው አይልም። አማልጄ አድንሃለው የሚል መጽሐፍ የለም። ታቦቱን ደግሞ እንጨት ይሉታል። እንጨትማ እንጨት ነው። የቀረጸው ባለቤቱ ነው እና ጣዖት ቀረጸ እንዴ? ታቦቱ በግብረ መንፈስ ቅዱስ ነው የተገኘው። ታቦት ደግሞ ስመ አምላክ ተጽፎበታል ስለዚህ ነው ታቦት የተባለ እንጨት የነበረ።