እንኳን ደስ አላችሁ !

“የቀረውንም ነገር ሳልቆጥር፥ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” (፪ኛ ቆሮ ፲፩፥፪) የኛን ኃጢአትና ድካም ሳይመለከት ቸር አምላክ በሕይወት ጠብቆ እርሱ ቢፈቅድ ብለን ጥቅምት ፯ ቀን ለማከናወን እቅደን የነበረውን የሰባኪያነ ወንጌል የምረቃ በዓል ለማክበር ስላበቃን ለጌትነቱ የሚገባውን ምስጋና…

የዲያቆናት ሥልጠና ​

ከሐምሌ ፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ፳፻፲፪ ዓ.ም ለ፲፪ የሚቆይ የስልሳ ዲያቆናት ሥልጠና ተጀመረ። ሚያዚያ ፱(9) ቀን ፲፱፻፺፯(1997) ዓ.ም. ሁለተኛው የእግር ጉዞ መርሐ ግብር ሲካሄድ በወቅቱ የመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳምና የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የነበሩት ብፁዕ…

፳፱ኛ ዙር ምርቃት​

በ፳፱ኛው ዙር ክረምት ሥልጠና በ፳ የኅብረተሰቡ ቋንቋ ሊያስተምሩ የሚችሉ፶፯ ደቀመዛሙርት ነሐሴ ፳፮ ፳፻፲፩ ዓ.ም ተመርቅውዋል። በክረምት ወራት ተጠብቆ በሚሰጠው ሥልጠና የመምህራነ ወንጌልን እጥረት ማስወገድ ስለማይቻል ዓመቱን በሙሉ ማካሄድ እንዲቻል “ኑ እና እዩ” በሚል መሪ ቃል ማኅበሩ ከምእመናን ጋር የተገናኘበት የመጀመሪያው የእግር ጉዞ…

፳ኛ ዓመት በዓል​

ማሠልጠኛው የተመሰረተበትን ፳ኛ ዓመት በዓል ከሰኔ ፯  –  ፱ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም ተከብሮ ውላል ሥልጠናውን ሲጀመር ከፄዴንያ ስመኝ ማርያም ገዳም ጋር በመተባበር በገዳሙ ጽ/ቤት የተከናወነ ሲሆን፤ አዳራቸውና ምግባቸው በዘመናዊ ትምህርት ቤታችን በእንጨት ከተሠራ ተደራራቢ አልጋ ወደ ብረት አልጋ እስኪለወጥ ለሦሰት…